የአዲስ አበባ ነዋሪ በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች በ...

image description
- ውስጥ ዜና    0

የአዲስ አበባ ነዋሪ በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች በነቂስ በመውጣት የምርጫ ጣቢያ ሳይከፈት ቀድሞ ለመምረጥ ተሰልፎ ቆይቶ ፣አሁን መም

የአዲስ አበባ ነዋሪ በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች በነቂስ በመውጣት የምርጫ ጣቢያ ሳይከፈት ቀድሞ ለመምረጥ ተሰልፎ ቆይቶ ፣አሁን መምረጥ ጀምሯል ።

ህዝቡ ገብቶታል !!

ከሀገር ዉስጥ እሰከ ዉጪ የተቀናጀ የሚድያ ዘመቻዉ የማይበግረዉ ፅኑ ህዝብ ሆኗል!!

አዎ ህዝቡ ዴሞክራሲያዊ መብቱን በመጠቀም የከተማዋንም ሆነ የሀገሪቱን ቀጣይ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ዕድገት ለመወሰን የሚያስችለውን የምርጫ ተግባር ላይ ማልዶ በነቂስ ወጥቶ ለመምረጥ ተሰልፎ ድምፅ አሁን መስጠት ላይ ይገኛል ። የዚህ የዴሞክራሲ ልምምድ ማደግ ሀገር ከማጽናት ባለፈ ለሌሎች ሀገሮችም ተሞክሮ እንደሚሆን ይጠበቃል ።

#አዲስአበባእየመረጠችነው!

#በህዝብድምጽሀገርይጸናል!

#በምርጫብቻ!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.